የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዲጂታል ዜና መጽሔት ቁጥር 6
መጽሔቱን ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዲጂታል ዜና መጽሔት ቁጥር 6
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የብሄራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አደረጉ
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ትግስቱ አምሳሉ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ በመሆኑ ከብሄራዊ የእስሳት ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን ውይይት ማድረጉ ሀገሪቱ ከዘርፉ የምታገኘውን ገቢ በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ እንደሚረዳው ገልፀዋል።
በውይይት መድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ባንኩ የፖሊሲ ባንክ እንደመሆኑና ሀገራችን ቅድሚያ ሰጥታ ለማልማት ከምትሰራባቸው ዘርፎች መካከል አንዱ የሆነውን የእንስሳት ሀብት በአግባቡ፣ጤንነቱን በጠበቀና በዘመናዊ መንገድ ለመጠቀም የብሄራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት እያደረገ ያለው አስተዋፆ የላቀ በመሆኑ በጋራ መስራታቸው ወሳኝ መሆኑን ነው ያስገነዘቡት።
Read more: የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የብሄራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አደረጉ
የ ስኔ 30, 2023 ኦዲተሮችን ረፖርት ከስር ካለው ሊንክ ያግኙ
DBE Independent Auditors Report For The Ended June 30 2023
Page 1 of 31