በሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገ ሥልጠና ተሰጠ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሳይበር ድህንነትን ማእከል ያደረገ ሥልጠና ለሠራተኞቹ ሰጠ፡፡
በግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም በባንኩ የስብስባ አዳራሽ ባዘጋጀው ሥልጠና በዓለም ከፍተኛ ስጋት ሆኖ የመጣውን የሳይበር ጥቃትና ደኅንነት በማስመልከት የግማሽ ቀን ሥልጠና ለ34 ሠራተኞቹ የሰጠ ሲሆን፣ ሥልጠናውን ያዘጋጁት የባንኩ የአይቲ እና ሰው ኃይል ዳይሬክቶሬቶች በጋራ ነው፡፡ ሥልጠናው በዓመቱ ለአራት ጊዜያት የሚካሔድ ሆኖ ከሁሉም ዳሬክቶሬቶች የተውጣጡ ሠልጣኞች የሚሳተፉበት ነው፡፡
ሥልጠናውን የሰጡት የባንኩ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ደኅንነት የሥራ ክፍል ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ቴዎድሮስ ወልደ ገብርኤል እንደገለጹት በዓለም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለው የሳይበር ጥቃት ለሀገራችንም ከፍተኛ ስጋት ሆኖ እንዳለ አመልክተዋል፡፡ እንደ እርሳቸው ገለጻ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን በመሰሉ የፋይናንስ ተቋማት ደግሞ በተለየ ሁኔታ ተጠቂ የሚሆኑበት ደረጃ ከፍ ያለ መሆኑን አብራርተዋል፡፡ የባንኩ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት በዚህ ረገድ ያለውን ስጋት ለመቅረፍ ከሚወስዳቸው እርምጃዎች አንዱ ሠራተኞችን የነቁና የበቁ ሆነው እንዲሠሩ ማድረግ መሆኑን ጨምረው የገለጹት አቶ ቴዎድሮስ ለዚህ የሚያገለግሉ ቴክኖሎጂዎችን ሥራ ላይ ማዋልና የዳይሬክቶሬቱን ሠራተኞችን አቅም መገንባት በሌላ አማራጭ የተያዙ አካሔዶች ናቸው ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በትብብር ለመሥራት የስምምነት ሰነድ መፈራረማቸው ይታወሳል፡፡
Bid Announcement (የጨረታ ማስታወቂያ)
Please get the bid details from the following link. (የጨረታውን ዝርዝር ለመመልከት የሚቀጥለውን ሊንክ ይጫኑ)
ባንኩ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አለምገነት ንግድና ኢነዱስትሪ ኃ-የተ-የግ-ማህበር
ማስታወቂያ ለሥልጠና ተመዝጋቢዎች በሙሉ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንትርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ላዘጋጀው የሦስተኛ ዙር ሥልጠና የተመዘገባችሁ ሠልጣኞች ለሥልጠናው የተመደባችሁበትን የስልጠና ቦታ ከሚከተለው ሊንክ ማግኝት ትችላላችሁ፥
3ኛ ዙር የአመኢ(አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንትርፕራይዝ) ሃገር አቀፍ ስልጠና ማቴሪያል
የ3ኛ ዙር የአመኢ (አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንትርፕራይዝ) ሃገር አቀፍ ስልጠና ማቴሪያልን ከሚከተለው ሊንክ ማግኝት ትችላላችሁ፥
DBE_Policy_Environment_&_Lease_Financing
DBE_የሂሳብ_መግለጫ_አዘገጃጀትና_እና_ትንተና፥_ማሰልጠኛ_ስላይድ
DBE_የሂሳብ_መግለጫ_አዘገጃጀትና_እና_ትንተና፥_ማሰልጠኛ_ስላይድ_May_17,_2022_New.ppt
DBE_Policy_Environment_&_Lease_Financing_May_18,_2014_E_C_New.ppt
DBE Takes Part in Agricultural Mechanization Leasing Forum
March 31, 2022, Addis Ababa
Development Bank of Ethiopia /DBE/ has participated in a stakeholders’ consultative forum of agricultural leasing project on March 31, 2022 at Radisson Blue Hotel.
Dr. Yohannes Ayalew (Ph.D), President of DBE at the forum reminded that Agricultural Machinery Leasing Project is funded by the German Ministry for Economic Cooperation and Development via KFW and the project is executed by DBE in coordination with the Ministry of Agriculture. Yohannes further indicated that the Ethiopian government recognizes the pivotal role agricultural mechanization plays in creating jobs, bringing economic and social development by modernizing agricultural practices. The President of DBE also thanked the German government and KFW for their setting up the project and choosing DBE as a partner in implementing agricultural mechanization leasing project, and he also appreciated the Ministry of Agriculture for its technical and advisory support as well.
Read more: DBE Takes Part in Agricultural Mechanization Leasing Forum
Page 9 of 30