እንኳን ደስ አለን!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2019 የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን ምክንያት በማድረግ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት በሪፖርተር፣ ፎርቹን እና ካፒታል ጋዜጦች ላይ አስተላለፈ፡፡